Skip to content
Coffee Meets Firifir
Coffee Meets Firifir
  • Home
  • Blog
  • Recipe
  • Submit recipe
    Submit recipe

Sweat Potato Stew – ስኳር የድንች ወጥ

Casual | Ethiopian | Recipe
/
August 2, 2020
/
Written by: Ocram_CMF

ክረምት ሲገባ ቦቆሎ እና ስኳር ድንች በየመንገዱ ማየት የተለመደ ነወ፡፡ በተለይ ስኳር ድንች በጣም ብዙ አይነት አሰራር ቢኖረውም እኛ ሀገር ግን ልክ እንደ ድንች ተቀቅሎ ሲበላ ብቻ ነው ብዙ ጊዜ የምናየው፡፡ የስኳር ድንች ወጥ በቀላሉ እንዴት እንደምንሰራ እናያለን

ግብአት

  • ድንች ስኳር - ተቀቅሎ የተከተፈ
  • 2 ሽንኩርት- የተከተፈ
  • 1 ቲማቲም - የተከተፈ
  • 2 ፍንክት ነጭ ሽንኩርት - የተከተፈ
  • የቲማቱም ፔስት - ታሽጎ የሚሸጠው የተፈጨ ቲማቲም
  • ከሪ ፓውደር
  • ክኖር
  • ቃሪያ
  • ቅቤ
  • 1 እንቁላል

አሰራር

  • መጥሻ ላይ ዘይት መጋል
  • ነጭ ሽንኩርት ጨምሮ ቀላ እስኪል መጥበስ
  • ሽንኩርት መጨመር - ማቁላላት
  • ቲማቲም መጨመር
  • የቲማቲም ፔስቱን መጨመር
  • ቃርያ መጨመር
  • ቅመሞቹን መጨመር
  • ውሀ ጠብ አድርጎ ማቁላለት
  • ድንች ስኳሩን መጨመር
  • ውሀ ጠብ እያረጉ እብሮ ማብሰል
  • በደምብ ከተዋሀደ በኋላ 1 እንቁላል መሀል ላይ መስበር
  • እንቁላሉ ሲበስል ለገበታ ማቅረብ
  • ከዳቦ ጋር ቢቀርብ ይመረጣል
About Author
Ocram_CMF
Ocram_CMF
  • #baking
  • #everyday food
  • #ethiopian
  • #desserts
  • #drinks
  • #meatlovers
  • #notonadiet
  • #vegan

are you a writer?

we are looking for volunteers writers that can contribute to site….you can submit recipes, food reviews, blog about food….

submit an article

coffee
meets
firfir

  • hello@cmfcooking.com

recipes

  • #baking
  • #everyday food
  • #ethiopian
  • #desserts
  • #drinks
  • #meatlovers
  • #notonadiet
  • #vegan

about

  • submit recipe
  • terms & conditions
  • privacy policy
  • partnership
Copyright © 2026 | Coffee ❤ Firfir | All Rights Reserved
Designed By Collab Systems
Scroll to Top