Sweat Potato Stew – ስኳር የድንች ወጥ
ክረምት ሲገባ ቦቆሎ እና ስኳር ድንች በየመንገዱ ማየት የተለመደ ነወ፡፡ በተለይ ስኳር ድንች በጣም ብዙ አይነት አሰራር ቢኖረውም እኛ ሀገር ግን ልክ እንደ ድንች ተቀቅሎ ሲበላ ብቻ ነው ብዙ ጊዜ የምናየው፡፡ የስኳር ድንች ወጥ በቀላሉ እንዴት እንደምንሰራ እናያለን ግብአት ድንች ስኳር – ተቀቅሎ የተከተፈ 2 ሽንኩርት- የተከተፈ 1 ቲማቲም – የተከተፈ 2 ፍንክት ነጭ ሽንኩርት

